FULLNESS OF CHRIST CHURCH (FCC) IN MINNESOTA የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን በሚኒሶታ “እርሷም ሁሉን ነገር በሁሉም ረገድ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ የሆነች አካሉ ናት።” ኤፌ 1፡23 አድራሻችን (Our Address): 700 Diffley Rd, Eagan, MN 55123 Serving Ethiopian and Eritrean communities. |
ራእያችን
በባህርይና በቃሉ አውቀት ያለማቋረጥ ወደክርስቶስ ፍጹም ሙላት የሚያድጉ እና የክርስቶስ ሙላት የሚገለጥባቸው አማኞች ህብረት ማየት።